You are on page 1of 4

ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት/ Interest Free Banking Service

የደንበኞች ሂሳብ መክፈቻ እና መረጃ መጠየቂያ ቅፅ- ለግለሰብ


የዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት CUSTOMER ACCOUNT OPENING & IDENTIFICATION FORM A - NATURAL PERSON
DASHEN BANK'S INTEREST FREE BANKING

ቀን
Date

በባንኩ ሠራተኛ የሚሞላ / TO BE FILLED BY THE BANK'S STAFF


I) የሂሳቡ መለያ/Account Identification

Account Number Pass Book No

በአመልካች የሚሞላ / TO BE FILLED BY APPLICANT


1) የሂሳቡ አይነት / Account Category
ወዲዓህ ቁጠባ ሒሳብ ሙዳረባህ ቁጠባ ሒሳብ ቀርድ የተንቀሳቃሽ ሒሳብ
Wadiah saving account Mudarabah Saving account Qard current account
ሌላ ሂሳቡ የሚንቀሳቀስበት ሁኔታ በነጠላ በጥምር በጥምር
Other Form of Account Operation Single Joint (and) Joint (and/or)

2) ሂሳቡ የሚከፈትበት ስም /Account Description


3) የአመልካች መረጃ / Personal Information of Applicant

ሂሳቡ የሚከፈተው ወይም የሚንቀሳቀሰው ከአንድ በላይ ሰው ከሆነ እባክዎ ተጨማሪ ፎርም ይሙሉ::
Please use separate form if the account is to be opened by more than one individual.

ሙሉ ሥም የግብር መለያ ቁጥር


Full name TIN

የትውልድ ቀን የትውልድ ቦታ ፆታ ወ ሴ
Date of Birth Place of Birth Sex M F

ዜግነት የጋብቻ ሁኔታ ያላገባ ያገባ ሌላ


Nationality Marital status Single Married Other

መደበኛ አድራሻ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የቤት ቁጥር ስልክ


Permanent Add Town Sub-city Woreda House No. Tel.

አሁን የሚገኙበት አድራሻ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የቤት ቁጥር ስልክ


Current Add Town Sub-city Woreda House No. Tel.
መታወቂያ አይነት ቁጥር የሰጠው አካል የተሰ. ቀን የሚያበቃበት ጊዜ
ID Type No. Issuer Issue Date Expiry Date

የታደሰ የንግድ ፈቃድ ለቀርድ ተ.ሂሳብ የገቢ ምንጭ ቀጣሪ ድርጅት


Renewed Trade License for qard CA Source of income Name of Employer

የመንግስት የግል ሌላ የስራ ኃላፊነት


Government Private Other Position Held
4) የፊርማ ናሙና / Specimen Signature

ፊርማ ፎቶግራፍ
Signature (Photograph)

5) ኢ-ባንኪንግ አገልግሎት / e-Banking service


ካርድ/Card አሜሪካን ኤክስፕረስ / American Express ቪዛ / Visa ሌላ / Others
ኢንተርኔት ባንኪንግ / Internet Banking በአጭር መልእክት የባንክ አገልግሎት / SMS Banking
ሞባይል ባንኪንግ / Internet Banking

ኢ-ስቴትመንት / e_ statement facility በወር /Monthly በ3 ወር / Quarterly በ6 ወር / Half yearly

የክፍያ ትእዛዝ / Invoice Settlement


ሌላ / Others
6) በመጀመሪያ የሚያስቀምጡት ገንዘብ / Initial Deposit

በጥሬ ገንዘብ / In cash በቼክ / By cheque መጠን / Amount

7) በሌላ/ሎች ባንክ ወይም ቅርንጫፎች የከፈቱት ሂሳብ ካለ / Prior Bank reference

ዳሸን ባንክ ሂሳብ ቁጥር ቅርንጫፍ የሚንቀሳቀስ የማይንቀሳቀስ


Dashen Bank Acc No Branch Active Inactive

ሌላ ባንክ ሂሳብ ቁጥር ቅርንጫፍ የሚንቀሳቀስ የማይንቀሳቀስ


Other Bank Acc No Branch Active Inactive

8) የቼክ ማዘዣ እና የወደፊት ፍላጎት መጠን / Cheque Requisition and Future Need
የቼክ ደብተር ዓይነት የቼክ ደብተር ብዛት የወደፊት ፍላጎት
Cheque Category 10 25 50 100 Quantity Frequency of Need

9) ማረጋገጫ / Certification
እኔ/እኛ ከዚህ በታች የፈረምኩት/የፈረምነው ይህንን ማመልከቻ ስሞላ/ስንሞላ የሰፈሩትን መመሪያዎችን አንብቤ/አንብበን የተገነዘብኩ/ብን
መሆኔን/ናችንን እንዲሁም ባንኩ ለወደፊት የሚያወጣቸውን ማሻሻያዎች የምቀበል/የምንቀበል መሆኔን/ናችንን እያሳወቅሁ/ን፤ ከዚህ ሂሳብ ጋር በተያያዘ
አሁን በስራ ላይ ያሉትን የባንኩን ደንብና መመሪያዎችንም የምቀበል/የምንቀበል መሆኔን/ናችንን እየገለፅኩ/ን ከላይ በጠቀስኩት/ነው ስም መሰረት የባንክ
ሂሳብ እንዲከፈትልኝ/ን እጠይቃለሁ/እንጠይቃለን :: በተጨማሪም በዚህ ማመልከቻ የሰጠኋቸው/ናቸው መረጃዎችም ሆኑ ያቀረብኳቸው/ናቸው ሰነዶች
ትክክለኛ መሆናቸውን አረጋግጣለሁ/እናረጋግጣለን፡፡
I/we, the undersigned hereby request to open account in the name as stipulated herein. By signing this
application form, I/we have read and understood the terms and conditions governing the account(s) and
service(s) and agree to be bound by same & any amendments to be made by Dashen Bank SC. I/We certify that
the documents and information presented for this application is complete, accurate and factual.

ተ.ቁ /S.N ስም/Name ፊርማ / Signature ቀን / Date

በባንኩ ሠራተኛ የሚሞላ / TO BE FILLED BY THE BANK'S STAFF


II) የባንኩ ሂሳብ እንዲከፈት የፈቀዱ / Approval of Account opening

Designation Signature Date Time


Maker

Delinquent List checked by

Checker(Approved by)

Internal Control officer


D D / M M / Y Y Y Y H H / M M

III)ተጨማሪ መረጃ(ካለ) / Important Remarks (If any) of Customer Service or Branch Managers

IV)ለኮምፕሊያንስ ኦፊሰሮችና ኢንስፔክተሮች አጠቃቀም ብቻ / For Compliance Officers & Inspectors Official Use
የተቀማጭ ሒሳቡ ሁኔታ ቀጣይ መረጃ ማጠናቀሪያና ማስታወሻ
Post Account Opening - Ongoing Monitoring & Due Diligence Notes
ቀን / Date ማስታወሻ Note(s)

Form ID I F B A O A - 0 1
ከወለድ ነፃ ሒሳብ ላይ የተደነገጉ ደንብና ሁኔታዎች

ደንቦችና መመሪያዎች የደንበኛው ተንቀሳቃሽ ወይም የቁጠባ ሒሳብ ውስጥ እንዲከፈል ትዕዛዝ የተሰጠበትን መጠን
I.አጠቃላይ ደንቦችና መመሪያዎች የሚሸፍን ገንዘብ ቢኖር እንኳን በደንበኛው በግልጽ ከሌላው የቁጠባ ወይም ተንቀሳቃሽ
ሒሳብ እንዲከፈል ለባንኩ በጽሑፍ ፈቃድ ካልሰጠ በስተቀር ባንኩ በቂ ስንቅ ሳይኖር በተሰጠው
1. እነዚህ ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚነት የሚኖራቸው በኢትዮጵያ ሕግጋት፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቼክ ክፍያ ላይፈጽም ይችላል፡፡
ባንክ ደንቦች እና መመሪያዎች፣ በዳሽን ባንክ መመስረቻ ጽሑፍ እና መተዳደሪያ ደንብ፣ በዳሽን
ባንክ ፖሊሲዎች እና የአሠራር መመሪያዎች እንዲሁም በዳሽን ባንክ የሸሪዓ አማካሪ ኮሚቴ በ. የቼክ ክፍያ እንዲታገድ የሚቀርብ ጥያቄ በጥንቃቄ እና በትኩረት የሚያዝ ጉዳይ ሲሆን፣
ውሳኔ/ፈትዋ እና ድንጋጌዎች መሠረት ነው፡፡ ተፈጻሚነት የሚኖረውም የዕግዱ ማሳወቂያ ለባንኩ ሲደርስ ነው፡፡ ሆኖም ግን በስህተት ወይም
በማጭበርበር ገንዘቡ ወጪ ቢደረግ፣ ባንኩ ኃላፊነት አይኖርበትም፡፡
2. ከወለድ ወይም ከአራጣ፣ ከቁማር እና ተመሳሳይ ጠባይ ካላቸው የዕድል ጨዋታዎች፣ ከአሳማ
ሥጋ ፣ ከሞቱ እንስሳት ስጋ እና ደም እንዲሁም ከማንኛውም አልኮል ፣ ወሲብ ንግድ እና ሌሎች ተ. ደንበኛው በእርሱ የተሰጠ ቼክ ክፍያ እንዲታገድ ለባንኩ ቢያሳውቅም ዕገዳው በኢትዮጵያ ሕግጋት
ከወለድ ነጻ የባንክ አሰራር መርህ ጋር ከማይጣጣሙ ተግባራት የተገኘን ገንዘብ ገቢ ማድረግ እና ደንቦች ወሰን ውስጥ የማይወድቅ ከሆነ፣ ማሳወቂያው በባንኩ ላይ አስገዳጅነት አይኖረውም፡፡
አይፈቀድም፡፡ ይህንን ባላከበረ አስቀማጭ ላይ ባንኩ ሒሳቡን የመዝጋት እና በገንዘብ የመቅጣት
እርምጃ ሊወስድ ይችላል፡፡ 2.ወዲዐህ የቁጠባ ሒሳብ

3. በሒሳቡ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪል ሌላ ተለዋጭ ትዕዛዝ ካልተሰጠ በስተቀር ሒሳቡ የሚንቀሳቀሰው ሀ. የዚህ ሒሳብ አይነት አላማው ገንዘብን በጥንቃቄ ለመጠበቅ ሲባል ሲሆን፣ ባንኩም እንዲህ ባለው
በባንኩ በተቀመጠው የፊርማ ናሙና ይሆናል፡፡ ሒሳብ ውስጥ የሚገኘው ገንዘብ በሸሪዐህ ለተፈቀደ ተግባር መጠቀም እንደሚችል ደንበኛው
ተስማምቷል፡፡ደንበኛው በቁጠባ ሒሳብ ባስቀመጠው ሒሳብ ላይ ባንኩ ከሚያገኘው ትርፍ
4. ደንበኛው የሂሳቡ መጠሪያ ስም እንዲቀየር በሚጠይቅበት ጊዜ በሂሳቡ ባለቤት ወይም ሕጋዊ ወይም ኪሣራ ድርሻ አይኖረውም፡፡
ወኪል የስም ለውጡ ሥልጣን በተሰጠው አካል የጸደቀ መሆኑን የሚያሳይ ሰነድ ማቅረብ
አለበት፡፡ ለ. ደንበኛው ጥሬ ገንዘብ ወጪ ለማድረግ ከቅርንጫፎች፣ ከኤቲኤም ማሽኖች፣ በሞባይል አማካኝነት
ወዘተ… ሊጠቀም ይችላል፡፡ሆኖም ግን ደንበኛው አማራጮችን ለመጠቀም እንደአስፈላጊነቱ
5. ባንኩ ለደንበኛው በቅድሚያ ማሳወቅ ሳያስፈልገው ለተሰጡ አገልግሎቶች ሊከፈሉ የሚገባቸውን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን አለበት፡፡
የአገልግሎት ክፍያዎች ወይም ኮሚሽን ወይም ወጪ ከደንበኛው ሒሳብ ላይ ተቀናሽ ሊያደርግ
ይችላል፡፡ ሐ. ባንኩ የቁጠባ ደብተር እስከሰጠ ድረስ ደንበኛው ገንዘብ ወጪ ለማድረግ የቁጠባ ደብተሩ ከወጪ
ማዘዣ እና ከመታወቂያ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡ ገንዘብ ገቢ ወይም ወጪ በሚደረግ ወቅት ገቢ
6. የቼክ ደብተሮች፣ ኤሌክትሮኒክ ካርዶች ፣የግል መለያ ቁጥሮች ከተዘጋጁበት ጊዜ ጀምሮ ቢዘገይ ወይም ወጪ በሚደረገው የገንዘብ መጠን በባንኩ በደንበኞች አገልግሎት ሠራተኛ ማኀተም እና
በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ ደንበኛው ሳይረከባቸው የቀረ እንደሆነ ባንኩ ሊያስወግዳቸው ፊርማ ይሰፍርበታል፡፡
ይችላል፡፡እነዚህን አገልግሎቶች በድጋሚ ለማግኘት ደንበኛው ማመልከቻ ማስገባት እና ክፍያ
መፈጸም ይኖርበታል፡፡ መ. ባንኩ ደንበኛው ያስቀመጠውን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በደንበኛው ጥያቄ ሲቀርብ
እንደሚከፍል ያረጋግጣል፡፡
7. ማየት የተሳናቸው ወይም መሠረታዊ ትምህርት ያላገኙ ደንበኞች የባንኩን አገልግሎት ለማግኝት
በሚመለከተው የባንኩ ሰራተኛ ፊት የጣት አሻራ መጠቀም አለባቸው፡፡ ለሕጋዊ ወኪላቸው ካልሆነ ሠ. በሒሳቡ ውስጥ ምንም አይነት ገንዘብ ከሌለ ባንኩ ሒሳቡን ለመዝጋት ያለው መብት የተጠበቀ
በቀር የቼክ ደብተር ፣ ኤሌክትሮኒክ ካርድ ወይም የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ባንኩ ለእነዚህ ነው፡፡
ደንበኞች አይሰጥም፡፡
ረ. የቁጠባ ደብተር ከጠፋ ወዲያውኑ ለባንኩ ማሳወቅ ይገባል፡፡ ምትክ የቁጠባ ደብተር እንዲሰጥ
8. ማንኛውም ስህተት ካለ በባንኩ የሚደረግ ማሻሻያ ወይም ማስተካከያ በአግባቡ እስከተፈረመበት የሚቀርብ ጥያቄ በጽሁፍ መሆን ይኖርበታል፡፡
ድረስ ተፈጻሚ እና የጸና ይሆናል፡፡ ባንኩ በስህተት ለደንበኛው የከፈለ እንደሆነ ባንኩ ክፍያውን
ተመላሽ እንዲደረግለት ሊጠይቅ እንደሚችል ደንበኛው ተገንዝበዋል፡፡ ሰ. ሒሳቡ ለአንድ ዓመት ያህል ምንም ዓይነት ወጪና ገቢ የማያሳይ ከሆነ እንቅስቃሴ ወደ ሌለው
ሒሳብ ይቀየራል፡፡ በዚህ ሒሳብ ውስጥ የሚገኘው የገንዘብ መጠን ብር 25.00 ወይም ከዚያ በታች
9. በባንኩ ዘንድ የሚገኙ መረጃዎች/ሪከርዶች እና ሰነዶች በደንበኛው ሒሳብ ውስጥ የሚገኘውን ከሆነ ሒሳቡ ይዘጋል፡፡
ትክክለኛ የገንዘብ መጠን እንደያዙ ይቆጠራሉ፡፡ ሆኖም ግን ከዚህ ተቃራኒ የሆነ የይገባኛል ጥያቄ
በሚቀርብበት ጊዜ የማስረዳቱ ሸክም የደንበኛው ይሆናል፡፡ 3. የሙዳረባህ የቁጠባ ተቀማጭ ሒሳብ

10. ደንበኛው ከዚህ ዓለም በሞት በሚለይበት ጊዜ ሥልጣን ካለው ፍርድ ቤት ለባንኩ በአድራሻው ሀ. ይህ የቁጠባ ተቀማጭ ሒሳብ ያልተወሰነ ጊዜ ቁጠባ ሲሆን፣ አስቀማጩ (ረቡል ማል)፣ ባንኩ
ግልጽ ትዕዛዝ ካልተሰጠ በቀር ባንኩ በሟች ደንበኛ ሥም ተቀምጦ የሚገኝን ማንኛውንም ገንዘብ (ሙደሪብ) በሒሳቡ ውስጥ የሚገኘው ገንዘብ በሸሪዐህ መርሆዎች መሠረት በሙዳረባህ ውል
ለሟች ወራሾች ወይም ለእነርሱ ጠበቃ አይከፈልም፡፡ስለ ደንበኛው ሞት በጽሑፍ በይፋ ለባንኩ ያለገደብ ኢንቨስት እንዲያደርግ ፈቃድ ሠጥቷል፡፡
ከተገለጸለት ቀን በፊት ባንኩ የሟችን የባንክ ሒሳብ እንዳይንቀሳቀስ የማድረግ ግዴታ የለበትም፡፡
ለ. ገንዘብ ወደዚህ ሂሳብ ገቢ የሚደረገው በባንኩ በራሱ ውሳኔ ኢንቨስት እንዲደረግ ሲሆን፣
11. ደንበኛው በቁጠባ ደብተር ላይ እንዲሁም በገቢ/ወጪ ማዘዣ ሰነዶች ጀርባ ላይ በተጻፈው ደንቦች የሚገኘው ትርፍ ቀደም ሲል ስምምነት በተደረሰበት ንጽጽር (ሬሾ) መሠረት በባንኩ እና
እና ሁኔታዎች ለመገዛት ተስማምቷል፡፡ ባንኩ ለደንበኛው የ30ቀናት ቅድመ ማሳወቂያ በመስጠት በደንበኛው መካከል ይከፋፈላል፤ ነገር ግን በባንኩ ግዴለሽነት ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ኪሣራ
እነዚህን ደንቦችና መመሪያዎች ሊቀይር ወይም ሊያሻሽል ይችላል፡፡ ባንኩ አመቺ ነው ብሎ ባለው ቢደርስ ኃላፊነቱ ሙሉ በሙሉ የደንበኛው ይሆናል፡፡
በማናቸውም መንገድ ለምሳሌ በቅርንጫፎቹ በግልጽ በሚታዩ ሥፍራዎች ማስታወቂያ በመለጠፍ
ሊያሳውቅ ይችላል፡፡ ሐ. ባንኩ ከጊዜ ወደ ጊዜ ኢንቨስት የሚደረገውን አነስተኛ እና ከፍተኛ የገንዘብ መጠን ይወስናል፡፡

II. ልዩ ደንቦችና መመሪያዎች መ.በሙዳረባህ የቁጠባ ሒሳብ ወይም በሌላ ገደብ የሌለው የኢንቨስትመንት ሒሳብ ገቢ የሚደረግ
1.ቀርድ ተንቀሳቃሽ ሒሳብ ገንዘብ ገደብ በሌለው ሙዳረባህ መሠረት በአስቀማጮች እና ባለአክሲዮኖች የጋራ
ኢንቨስትመንት ኢንቨስት ይደረጋል፡፡
ሀ. ይህ ከወለድ ነጻ ሒሳብ ደንበኛው የይከፈለኝ ጥያቄ በሚቀርብበት ጊዜ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን
ሂሳቡም ምንም አይነት የትርፍና ኪሳራ ክፍፍል አይመለከተውም ፡፡ ሠ. በሙዳረባህ የቁጠባ ሒሳብ ውስጥ ተቀማጭ የተደረገው ገንዘብ በባንኩ ሥራ አመራር በሚወሰነው
መሠረት ከአነስተኛው ገደብ የሚያንስ በሚሆንበት ጊዜ ሒሳቦቹ እንደ ወዲዐህ ሒሳብ ተቆጥረው
ለ. ባንኩ በደንበኞች በሚቀርብለት ጥያቄ መሠረት በእንቅስቃሴ ላይ ላሉ ሒሳቦች በየወሩ እንቅስቃሴ ለዚህ ዓይነቶቹ ሒሳቦች ተፈጻሚ የሚሆኑት ደንቦች ገዢ ይሆናሉ፡፡
ለሌላቸው ሒሳቦች ደግሞ በየስድስት ወሩ የሂሳብ መግለጫ/ስቴትመንት ሊሰጥ ይችላል፡፡
ደንበኞችም በመግለጫው ያለውን ዝርዝር በሒሳባቸው ካለው የገንዘብ መጠን ጋር በማመሳከር ረ. በደንበኛው እና በባንኩ መካከል የሚኖረው የትርፍ ክፍፍል ንጽጽር ____________________
ማንኛውም ስህተት ካለ ለባንኩ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ እንዲያሳውቁ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ለ___________________ ይሆናል፡፡

ሐ. ሒሳቡ ለስድስት ወራት ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ ካላሳየ ሂሳቡ እንቅስቃሴ ወደሌላቸው ሒሳቦች ሰ. የኢንቨስትመንት ሁኔታው በሙዳረባህ ቁጠባ ሒሳቦች የገንዘብ መጠን ወይም በተጨባጭ
እንዲዘዋወር ይደረጋል፡፡ በዚሁ ሒሳብ ውስጥ ለሶስት ወራት ጊዜ ምንም ዓይነት ገንዘብ የሌለ ከተገኘው ትርፍ ላይ ሙደሪቡ በሚያገኘው የትርፍ ድርሻ መቶኛ ላይ ለውጥ እንዲደረግ
እንደሆነ ሒሳቡ ይዘጋል፡፡ የሚጠይቅ ከሆነ፣ ባንኩ እነዚህን ለውጦች በቅርንጫፎቹ በማስታወቂያ መልክ ያሳውቃል፡፡

መ. እንቅስቃሴ በሌለው ሒሳብ ውስጥ የሚገኝ ገንዘብ ከብር 200.00 በታች በሚሆንበት ጊዜ ሸ. በባለአክሲዮኖች እና አስቀማጮች የጋራ ኢንቨስትመንት አማካኝነት የተገኘ ትርፍ ኢንቨስት
በየስድስት ወሩ ብር 20.00 ተቀናሽ ይደረጋል፡፡በሒሳቡ የሚገኘውን ገንዘብ ብር 20.00 ወይም በተደረገው የገንዘብ መጠን ላይ ባላቸው የዋጋ ድርሻ መሠረት እንዲከፋፈል ይደረጋል፡፡
ከዚያ በታች ከሆነ አጠቃላይ የገንዘብ መጠኑ ወደ ባንኩ ገቢ ተደርጎ ሒሳቡ ይዘጋል፡፡ሒሳቡ
በሚዘጋበት ጊዜ ሁሉም ጥቅም ላይ ያልዋሉ የቼክ ቅጠሎች ለባንኩ ተመላሽ መደረግ አለባቸው፡፡ ቀ. ደንበኛው በሌላ አኳኋን እንዲሆን ካልጠየቀ በስተቀር በሙዳረባህ የቁጠባ ሒሳብ የተገኘ ትርፍ፣
ትርፍ ከሚከፋፈልበት ሩብ ዓመት በኋላ ባለው ወር ከሰላሣ ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ወደ
ሠ. ደንበኛው በመጀመሪያ በሒሳብ መክፈቻ ቅጽ ላይ የቼክ ደብተር እንዲሰጠው መጠየቅ አለበት፡፡ ደንበኛው ሒሳብ ውስጥ ገቢ ይደረጋል፡፡
ከዚያ በኋላ ግን ደንበኛው ከቼክ ደብተሩ ጋር የተያያዘውን ቅጽ በመሙላት ማመልከት አለበት፡፡
በ. ባንኩ ሙደሪብ እንደመሆኑ መጠን በጋራ ኢንቨስትመንት ከተገኘ የተጣራ ትርፍ የራሱን ድርሻ
ረ. በቂ ስንቅ ሳይኖር ለራስም ሆነ ለሦስተኛ ወገን ቼክ መጻፍ በሕግ የተከለከለ ነው፡፡ ይህ ህግ ከተጣሰ ከቀነሰ በኋላ ለደንበኛው ጥቅም ሲባል ብቻ ሊያጋጥሙ ለሚችሉ ስጋቶች ከደንበኛው ትርፍ ላይ
ባንኩ በብሔራዊ ባንክ ከጊዜ ጊዜ በሚሰጥ መመሪያ መሠረት አስተዳደራዊ እርምጃ ይወሰዳል፡፡ የተወሰነ መቶኛ መጠን ተቀናሽ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ እንዲህ ያለው ገንዘብ ተቀናሽ
የሚደረገው፣ የሚያዘው እና የሚከፋፈለው በባንኩ የሸሪዐህ አማካሪ ኮሚቴ ፈቃድ ሲገኝ ብቻ
ሰ. ደንበኛው የቼክ ደብተር በጥንቃቄ መያዝ ይጠበቅበታል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ ለሚከሰቱ ችግሮች ይሆናል፡፡
ኃላፊነቱ የደንበኛው ብቻ ነው፡፡
ተ. ባንኩ ሙደሪብ እንደመሆኑ መጠን የባለአክሲዮኖች እና የአስቀማጮችን ጥቅሞች ለማረጋጋት ሲል
ሸ. በቼክ ላይ ምንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡ ስርዝ ድልዝ ከተደረገ ግን ባንኩ ቼኩን በጋራ የኢንቨስትመንት ገንዘብ ከተገኘ የተጣራ ትርፍ ላይ የሙደሪቡን ድርሻ ከመቀነሱ በፊት
ያለመቀበል እና ተመላሽ የማድረግ ሙሉ መብት ይኖረዋል፡፡ ከባለአክሲዮኖች እና አስቀማጮች የትርፍ ድርሻ ላይ የተወሰነ መቶኛ መጠን የመቀነስ መብቱ
የተጠበቀ ነው፡፡ እንዲህ ያለው ገንዘብ ተቀናሽ የሚደረገው፣ የሚያዘው እና የሚከፋፈለው በባንኩ
ቀ. ደንበኛው ክፍያ እንዲፈጽም ትዕዛዝ ሰጥቶ ነገር ግን በዚያ ሒሳብ ውስጥ በቂ ስንቅ ከሌለ በሌላ የሸሪዐህ አማካሪ ኮሚቴ ፈቃድ ሲገኝ ብቻ ይሆናል፡፡
TERMS AND CONDITIONS FOR INTEREST FREE BANKING ACCOUNT OPENINGS

I.GENERAL TERMS AND CONDITIONS


(i) The Bank may refuse to pay the amount of the cheques drawn on the Customer's
1. These terms and conditions shall be construed and implemented pursuant to the Laws account if there is no sufficient funds regardless of the fact that other accounts of the
of Ethiopia, the directives and regulations of National Bank of Ethiopia, Dashen Bank's same Customer may be in credit balance, unless he/she/ it authorizes the Bank in
(DB) Memorandum and Articles of Association, DB's policies & procedures and Fatawa writing to cover the cheque amounts or any other withdrawals from its other current
& the provisions of DB's Shari'ah Advisory Committee. or saving accounts with the Bank.

2. It is not allowed to open and operate the account with income generated from (j) Stop payment of cheque is taken under notification with proper caution and attention
business activity such as interest, usury, gambling and similar chance games, pork, and it shall be effective up on the receipt by the bank but if payment is made by
alcohol, pornography and other incompatible business with the principle of Interest mistake/ fraudulent withdrawal is made then the bank cannot be held responsible.
Free Banking. In a situation where the Bank identified such income sources used for
account operation, the Bank has the right to close the account and fine with cash. (k) The Customer instructions to stop the payment of cheques issued by him/her/ it shall
not be binding, unless such instructions fall within the scope of applicable laws and
3. The Customer's signature specimen registered with the Bank, shall be considered to be regulations in Ethiopia.
the basis of carrying out transactions on his/ her/its accounts, and shall be valid unless
modified or cancelled by the request of the customer. 2.Wadiah Saving Accounts

4. Should the Customer wants to change his/ her /its name for any reason, then the (a) Deposit is taken in the account for safekeeping purpose and the client agrees that Bank
Customer shall produce a document issued by the concerned authority indicating its can use the deposit for permitted activities in accordance with the Shari'ah. Client will
approval of the change of the name. not have any share in the profit or loss for his/her deposit.

5. The Bank, without referring to the Customer, may deduct from the Customer's account (b) Cash withdrawal is possible through any of the Bank's designated channels like
expenses, fees or commissions payable against the banking services rendered to the Branches, ATMS, mobile … etc as per the Clients preferences provided the Client has
Customer according to banking fees and commissions regulations approved by the subscribed to those delivery channels.
Bank.
(c) Passbook presentation together with withdrawal voucher at the time of withdrawal is
6. The Bank shall have the right to destroy cheque books, Electronic Cards, Personal required in as long as the Bank issues a passbook and subject to production of proof of
Identification Numbers in the event the Customer didn't receive them after Six months identity (ID card) for withdrawal. The amount entered at the time of operation, i.e.,
(at the latest) of its issuance date. The Customer has to submit new application and to deposits or withdrawals will be dully stamped and initialed by the Customer Service
pay the due fees in order to re-issue any of such services. Officer of the bank.

7.The blind or illiterate Customer shall process their transactions before the concerned (d) The bank guarantees the payment of the whole amount of the deposits or any part
officer in the Bank by using fingerprint and seal (if any). In order to protect the interest when demanded by the depositor.
of the blind/illiterate Customer, the Bank shall not issue any cheque books, Electronic
Card, or telephone-banking service for them, except through an official proxy. (e) If the account reaches with zero balance the bank shall have the right to close the
account.
8. In case of an error in the entries, any amendment or correction made to the entries duly
signed by the Bank shall be deemed effective and valid. The Customer acknowledges (f) In the event of loss of passbook, it should be immediately reported to the bank. A
that the Bank has the right to recover from him/her/it the amounts that has been paid request for its replacement is to be accompanied by a written and signed statement to
to him/her/it in error. that effect.

9. The records and documents at the possession of the Bank shall be considered as an (g) If the account does not show any movement for one year, it will be considered as
evidence of the correctness of the customer's balance. If, however, the contrary is inactive account. If such account shows Birr 25 or lesser amount, the account will be
claimed, then the burden of proof shall lay with the Customer. closed.

10. In the event of the Customer's death, his/her account shall be frozen and no amount 3. Mudarabah Savings Deposit Account
whatsoever available in the Customer name held by the Bank shall be paid to the
Customer's heirs or their attorney unless there is an official request from the (a) It is a deposit for unlimited period whereby the depositor (Rab ul mal) authorizes the
competent court addressed to the Bank to that effect. The Bank shall not be obliged to Bank (Mudarib) to invest the funds on the basis of unrestricted Mudarabah contract in
freeze the account before the date on which it has been formally notified of the death accordance with principle of Shari'ah.
in writing. (b) Deposit is taken in the account for purpose of investment by the Bank, at its own
discretion, to share the profit in accordance with the pre-agreed ratio while any loss
11. The client agrees to be bound by these terms and conditions and further is bound by will be borne by the client unless the occurrence is due to negligence of the Bank.
the conditions printed on the passbook and on the back of the deposit /withdrawal
slips. The Bank reserves the right to amend the terms and tariffs by giving 30 days (c) The Bank, from time to time, determines the minimum and maximum amount to be
notice to the client. The Bank may notify in any manner which it may deem proper invested.
including by posting notice in conspicuous places of its Branches.
(d) Funds of Mudarabah savings deposit account and other un-restricted investment
II.SPECIAL TERMS AND CONDITIONS deposit accounts shall be invested on unrestricted Mudarabah basis in the joint
investment pool amongst the depositors and the shareholders.
1.Qard Current Account
(a) It is an interest - free call deposit account that is governed by the rules applied to loans (e) In case the deposited amount in the Mudarabah savings account was less than the
with respect to guarantee to repay an equal amount on demand. It does not specific limit, which is determined by the Bank's management, then the accounts shall
participate in investment profit nor bear risks. be treated as a wadiah account and its governed rules.

(b) The Bank at the request of the client may provide statement on monthly and every six (f) The profit sharing ratio between the Client and the Bank is ______ to _______,
months for active and inactive accounts, respectively, against which customer are respectively.
expected to reconcile their account balance and inform the bank within two weeks
time if variation prevail (g) If the investment circumstance requires change the investment weightages of the
Mudarabah savings accounts balances or Mudarib's percentage of the realized net
(c) If the account does not show any movement for six months, the amount will be profit, then the bank shall display such change at the Bank's branches.
considered as dormant and be transferred to inactive accounts. If the account shows
zero balance for 3 consecutive months, the account will be closed. (h) The net profits of the joint investment pool shall be distributed amongst shareholders
and depositors according to their respective weightages in the invested funds
(d) If the balance in inactive account is less than birr 200, a charge of birr 20 will be
deducted at the end of every six months and if the balance is birr 20 or less, the whole (I) Profits of Mudarabah savings account shall be credited to the Customer's account
balance thereof will be charged and the account will be closed. Up on closure of the within a period not exceeding thirty days of subsequent month following the yearly
account unused cheques should be returned to the bank quarter for which the profit is being distributed unless the Customer had requested
otherwise.
(e) Initially the Client has to apply for cheque Book in account opening application form.
From next time on Client has to apply using the application form attached to the (j) The Bank as Mudarib, reserves the right to deduct a certain percentage of the
cheque book. depositors net Profit in the joint investment pool after deducting the Mudarib's share
in order to hedge against investment risk solely for the benefit of the depositors. Such
(f) It is legally prohibited to write a check payable to self or third party without sufficient funds shall be deducted, held and distributed only upon the prior approval of the
funds. Whenever there is a violation of this provision, the Bank is obliged to take Bank's Shari'ah Advisory Committee,
administrative measures as prescribed by the National Bank of Ethiopia from time to
time. (k) The Bank, as Mudarib, reserves the right to deduct a certain percentage of the shares
of both, shareholders and depositors from the net Profit in the joint investment pool,
(g) The Customer shall take due care of his/her/its cheque book and shall assume full before deducting Mudarib's share for the purpose of Profit stabilization for the benefit
responsibility thereof. of shareholders and depositors. Such funds shall be deducted, held and distributed
only upon prior approval of the Bank's Shari'ah Advisory Committee,
(h) No alteration shall be made on cheque .If it happens the bank is in absolute discretion
to dishonor or return any form of alteration.

You might also like